Schedule
Dear Family and Friends, your
presence to congratulate and
welcome the newly married
Ammanuel and Shambhavi is
greatly appreciated and we pass
our deeply felt gratitude to all
your efforts to glamorize the
event.
Your presence is a great
gift to all of us, but if you still
want to express your blessings
to the couples, please make a
monetary gift.
ውድ ቤተሰቦችና ወዳጆቻችን፤ የልጃችንን የአማኑኤልንና
የሻምባኅቪን ጋብቻ ምክንያት በማድረግ እንኩዋን ለክቡር
ጋብቻ አበቃችሁ ለማለት ባደረነው የመልስ ግብዣ ላይ
ስለመገኘታችሁ ምስጋናችን እጅግ በጣም የላቀ ነው። ይህንኑ
ግብዣ ለማድመቅ ሐምሌ 13 ቀን 2016 ለመገኘት
በመምጣታችሁም የላቀ ምስጋና እያቀረብን በሚከተለው
አድራሻ እንደምንገናኝ ተስፋ አለን። የናንተ በእለቱ መገኘት
ለሙሽሮቹ ትልቅ ስጦታ ነው፤ ግን እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ
ለማለት ስጦታ መስጠት ከፈለጋችሁ የገንዘብ ስጦታ ቢሆን
ይመረጣል። የቦታው አድራሻ፡